News Detail

National News
Nov 09, 2022 3.4K views

# የሰኮላርሽፕ ማስታወቂያ ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት አመልካቾች

በራሽያ ሃገር የሚገኛዉ ‘’Special Economic Zone "Alabuga"’’ የተሰኘ ተቋም ዕድሜያቸዉ ከ18-24 ለሆኑ ሴት ተማሪዎች የስልጠና እድል ስላመቻቸ ፍላጎቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጠዉ ማሰፈንጠሪያ እስከ ህዳር 02/03/2015 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉ
ትምህርት ሚኒስቴር!
 
 
 
 
 
 
 
 
Recent News
Follow Us