ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች

ራዕይ

ለሀገራቸው ብልፅግና የሚተጉ በሁለንተናዊ ስብዕናቸው ብቁ የሆኑ ዜጎችን በ 2022 ለምቶ ማየት

ተለዕኮ

ፍትሃዊ፣ አካታች እና ተደራሽ የሆነ ጥራቱና አግባብነቱ የተረጋገጠ በመልካም አስተዳደር ላይ የተገነባ የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና አካል የሆነ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ድረስ ለዜጎች ማቅረብ እና ዘርፈ ብዙ ጥናትና ምርምር በማካሄድ ቴክኖሎጂዎችን ማሸጋገርና የማኅበረሰብ አገልግሎት መስጠት

እሴቶች

  • ውጤታማነት ብቃት    
  • ፍትሃዊነት 
  • ተጠያቂነት
  • አገልጋይነት 
  • ልህቀት