News Detail
May 01, 2020
994 views
ተማሪዎች ከአሳሳች መረጃዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሳበ፡፡
ሚኒስትሩ በአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን ትምህርትን በተመለከተ የሚዘዋወሩ አሳሳች መረጃዎች ከትምህርት ሚኒስቴር እውቅና ውጪ የሆኑና እውነትነት የሌላቸው ናቸው ብለዋል፡፡
መላጆችና ተማሪዎች ከእንደዚህ ያሉ መረጃዎች ራሳቸውን እንዲያርቁና ትክክለኛ መረጃዎችን ከትምህርት ሚኒስቴር ብቻ እንዲጠብቁ አሳስበዋል፡፡ ተማሪዎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ እየጠበቁ ባሏቸው የትምህርት መሳሪያዎች እንዲዘጋጁም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በድምፃዊ ሓጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን በመግለፅ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን ተመኝተዋል።