News Detail

Advertisement
Aug 29, 2025 98 views

ማስታወቂያ

ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ተሰጥኦና ብቃት ያላቸው ተማሪዎች መልምሎ ልዩ ትምህርትና ስልጠና እንዲያገኙ በፌደራል ደረጃ በተቋቋሙ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ በዚሁ መሰረት እነዚህን ትምህርት ቤቶች የሚመሩ ዳይሬክተሮችን ከመላ ሀገሪቱ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ እና በልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ዳይሬክተር መሆን ለምትፈልጉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች http://sbs.moe.gov.et/directors/apply ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Recent News
Follow Us