የመምህራንና የትምህርት አመራሮች ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና 5.4 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ።
Sep 09, 2024
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ የአሜሪካ የረትገር ዩኒቨርሲቲ-ካምደን ቻንስለር በዶክተር አንቶኒዮ ዲ. ቲሊስ የተመራ የልዑካን ቡድን ተቀብለው በጽ/ ቤታቸው አነጋገሩ፡፡
Sep 05, 2024
የትምህርት ጥራትና የፍትሃዊነት ችግሮችን በጥልቅ ሪፎርም ለመፍታት እየተካሄደ ለሚገኘው የለውጥ ስራ ስኬት በጋራና በትብብር መስራት እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) አስገነዘቡ።
Sep 01, 2024
ማስታወቂያ
Sep 04, 2024
በትምህርትን ስራ ላይ ያሉ አመራሮች የትምህርትን ሥራ ከፖለቲካ በመለየት በትምህርት ስራው ላይ ብቻ ማተኮር እንዳለባቸው የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስገነዘቡ።
Aug 31, 2024
የ33ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል።
Aug 30, 2024
ለትምህርት ፍትሃዊነትና ጥራት መረጋገጥ የመምህራንና የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች ድርሻ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቆመ።
Aug 29, 2024
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማት ስፖርት ልማት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡
Aug 28, 2024
የትምህርት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
Aug 23, 2024