News Detail
May 26, 2023
7.7K views
ማስታወቂያ
የተባበሩት ኤምሬትስ የሰጠውን ስኮላርሽፕ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በተፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል ከ09/08/2015 እስከ 15/08/2015 ድረስ በበይነ መረብ ምዝገባ መከናወኑ ይታወቃል፡፡
ስለዚህ በምዝገባው መሰረት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመጡ ባለሙያዎች ከግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተወዳደሪዎች የቃለ መጠይቅና የጽሁፍ ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ስለሆነ፡
- Group 1A and Group 1B ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም
- Group 2A and Group 2B ግንቦት 26 ቀን 2015 ዓ.ም በዋናው ግቢ በምድባቸው መሰረት እንድትገኙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየገለፀ ለፈተና የምትቀርቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዝርዝር መረጃ ከዚህ ጋር የተያያዘ መሆኑንን እንገልፃለን፡፡
መልካም እድል
List of Applicant Students For UAE Scholarship 2023.xlsx
Recent News
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን ተወሰነ።
Dec 09, 2024
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ።
Dec 07, 2024