News Detail
Sep 07, 2022
2.2K views
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቀን ደም ለገሡ
ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር፣ የትምህርት ሚኒስቴር እና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ ባከናወኑት የሙሉ ቀን መርሃ ግብር የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ እና የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል እንዲሁም ከፍተኛ
በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገው የደም ልገሳ ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ደም መለገስ ህይወትን መቀጠል በመሆኑ ሰዎች ደም ሲሰጡ አንድ ሌላ ሰው በህይወት እንዲኖር እየረዱት ነው ብለዋል ።