News Detail
Oct 13, 2021
278 views
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ከሰራተኞቻቸው ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት ካነሷቸው ሃሳቦች ውስጥ:-
የትምህርት ዘርፉን ለመለወጥ ያሉብንን ችግሮች ጥልቀት በሚገባ መረዳት ይኖርብናል፤
በቅድሚያ ሁላችንም ይህ ተቋም የኢትዮጵያን ህዝብ ለማገልገል የተቀመጠ ተቋም ነው ብለን እናስብ፤
ከአሁን በኋላ በተቋሙ የሚያስፈልገው ችሎታና ቅንነት ብቻ ነው፤
ሁላችንም እዚህ መስሪያ ቤት ስንመጣ ፖለቲካችንን ትተን ተቋሙ የተቋቋመበትን ዋና አላማ ለማሣካት የሚያስችል ቁመና ይዘን መምጣት አለብን። ምንም አይነት የፓለቲካ አቋም ቢኖርህ ለዚህ መስሪያ ቤት የሚፈይደው ነገር የለም።
ብሄርና ዘር የሚለውን ጉዳይ ቤታችሁ ትታችሁ ኑ።
ከሁላችንም የሚጠበቀው የኢትዮጵያ ህዝብ የሰጠንን አደራ መወጣት ነው።
በብሄሬ፣ በጎሳየ ወይንም በፖለቲካ ፓርቲ ደጋፊነቴ ተጠግቼ ይህንን ላገኝ እችላለሁ ማለት በፍፁም አይሰራም።
Recent News
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን ተወሰነ።
Dec 09, 2024
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ።
Dec 07, 2024