News Detail
Jan 30, 2023
3.6K views
#ማስታወቂያ የትምህርት ሚኒስቴር የምርምር ስነ ምግባር ግምገማን የተቀላጠፈ እና በተክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ የሚያስችል ድረ-ገፅ አዘጋጅቶ ወደ ስራ አስገብቷል፡፡ የተዘጋጀው ድረ-ገፅ ተመራማሪው ስራዎቹን ለማመልከት እንዲሁም ገምጋሚው ዶክመንቶቹን አይቶ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ነው፡፡
በመሆኑም የሚሰሩ የምርምር ስነ ምግባር ስራዎችን በተመለከተ ተገልጋዮች ባሉበት ቦታ ሆነው “NRERB Research Ethics Review Portal በመጠቀም በኦላይን
http://nrerb.ethernet.edu.et
ላይ አገልግሎቱን በቀላሉ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Recent News
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን ተወሰነ።
Dec 09, 2024
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎትን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ።
Dec 07, 2024