News Detail
Aug 26, 2020
503 views
የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ለመስጠት ቃል ገቡ።
በመንግስት የተያዘውን የተለያዩ የፕሮጀክት ስራዋች ለማከናወን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይፋ ያደረጉትን የገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ለመደገፍ የሚኒስትር መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች የ አንድ ወር ደሞዛቸውን
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጂ. ጌታሁን መኩሪያ ፕሮጀክቱ የሀገርን ገፅታ ከመንገባት ባሻገር ሀገራዊ ፋይዳው የጎላ በመሆኑ መስሪያ ቤቱ ሀገራዊ ልማቱን ለማስቀጠል ሀላፊነቱን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን ተናግረዋል።
ሰራተኞቹ በበኩላቸው የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት የሀገር ጉዳይ በመሆኑ ፕሮጀክቱን በመደገፍ የራሳቸውን አሻራ ለማስቀመጥ ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።