News Detail

National News
Oct 27, 2020 722 views

የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ተጀመረ።

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ተፈታኞች በኦንላይን ምዝገባ ማካሄድ ጀምረዋል።

የኦንላይን ምዝገባውም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች እየተከናወኑ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ ተናግረዋል።

ተማሪዎችም በየአካባቢያቸው ባሉ ትምህርት ቤቶች በመገኘት በወቅቱ ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዳይሬክተሯ አስታውቀዋል።

ምዝገባውም እስከ ጥቅምት 30, 2013 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል።

የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ዘንድሮ በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል።

Recent News
Follow Us