News Detail

National News
May 07, 2024 1.6K views

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት የእውቅና ጥያቄ አቅርበው መስፈርቱን ለአሟሉ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሰጥቷል።

ዝርዝሩ በሚከተለው ደብዳቤ ተገልጿል።