News Detail

National News
Sep 19, 2022 2.6K views

በአብዛኛው የሀገራችን አካባቢዎች የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡

የትምህርት ዘመኑ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል፡፡

በዛሬው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ በይፋ በተጀመረው የ2015 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን  ተቀብለው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክትና መመሪያ አስተላልፈዋል፡፡

 

የትምህርት ዘመኑ  የመማር ማስተማር ስራ የሚከናወነውም  በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት  ነው፡፡

 

በአብዛኛው የሀገራችን ክፍል የሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች አቀባበል በከፊል ይህንን ይመስላል፡፡

Recent News
Follow Us