News Detail

የሀገር ውስጥ ዜና
Nov 09, 2021 399 views

ዛሬ ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና በጠዋቱ መርሀ-ግብር ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ እንዲሁም በከሰዓቱ መርሀ-ግብር ደግሞ የፊዚክስና ጂኦግራፊ ትምህርቶች በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች በሰላም ሲሰጥ ውሏል ።

Recent News
Follow Us