News Detail
Oct 13, 2022
2.6K views
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ጋር በጋራ እራት ተመገቡ።
ፕሮፌሰሩ ቀን በነበራቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቆይታ ተማሪዎቹ የተሳፈሩባቸው ባሶች በመግባት ጭምር የጎበኙ ሲሆን በእራት ሰዓት በነበራቸው ቆይታ " የጉዟቸውን ሁኔታ ማየት፣ የሚበሉትን በልተን ደህንነታቸውን ማረጋገጥ ስለሚገባን ያንን እያደረግን ነው። ወላጆች የልጆቻቸው ደህንነት ሳያሳስባቸው በሙ
ሚኒስትሩ ከተማሪዎች ጋር በነበራቸው ቆይታ ተማሪዎችን አበረታተዋል። የህይወት ልምዳቸውንም አጋርተዋል።