General Education
Cheif Executive Officer
Muluken Nigatu (PhD)
General Education
Teachers’ and Educational Leaders’ Development Executive
- ሀገር አቀፍ ተልእኮዎችንና ፖሊሲዎችን መሰረት በማድረግ የትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ ስታንደርዶች፣ መመሪያዎችን በማዘጋጀትና ተግባራዊ በማድረግ፣ የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን፤ የአቅም ግንባታ ስልጠና መርሀ ግብሮችን በመቅረጽ፣ የሥልጠና ሰነድ አዘጋጅቶ ሥልጠና በመስጠት፤ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ሀብት በማፈላለግ፣ የተገኘውን ሀብት በአግባቡ ሥራ ላይ በማዋል፣ የአህዝቦት ሥራዎችን በመስራት የትምህርት ስራዎችን ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ፤ ተከታታይነት ያለው የድጋፍ፣ ክትትል እና ሱፐርቪዥን ሥራዎችን በማከናወን፣ የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት መርሀ ግብሮችን ውጤታማነት በመገምገም ጥራት ያለው የትምህርት አገልግሎትን በፍትሃዊነት ለማዳረስ ነው፡፡
Head, Teachers’ and Educational Leaders Development Desk
Desk
Mrs. Aseged Meressa
Head, Teachers’ and Educational Leaders Development Desk
ሀገር አቀፍ ተልእኮዎችንና ፖሊሲዎችን መሰረት በማድረግ የትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ ስታንደርዶች፣ መመሪያዎችን በማዘጋጀትና ተግባራዊ በማድረግ፣ የጥናትና ምርምር ተግባራትን በማከናወን፤ የአቅም ግንባታ ስልጠና መርሀ ግብሮችን በመቅረጽ፣ የሥልጠና ሰነድ አዘጋጅቶ ሥልጠና በመስጠት፤ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ ሀብት በማፈላለግ፣ የተገኘውን ሀብት በአግባቡ ሥራ ላይ በማዋል፣ የአህዝቦት ሥራዎችን በመስራት የትምህርት ስራዎችን ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ፤ ተከታታይነት ያለው የድጋፍ፣ ክትትል እና ሱፐርቪዥን ሥራዎችን በማከናወን፣ የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት መርሀ ግብሮችን ውጤታማነት በመገምገም ጥራት ያለው የትምህርት አገልግሎትን በፍትሃዊነት ለማዳረስ ነው፡፡
-
-
- ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ መመሪያ እና ስታንደርዶችን ማዘጋጀትና ተግባራዊ ማድረግ
- የድጋፍ፣ ክትትል እና ሱፐርቪዥን ሥራዎችን ማከናወን
- የጥናትና ምርምር ተግባራትን ማከናወን፤
- የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰነድ ማዘጋጀትና ሥልጠና መስጠት
- ተሞክሮመቀመር፣ጥናትና ምርምርማድረግ፣ ፕሮጀክት መቅረጽ፤ መምራት፤ መከታተል
- የአህዝቦት ስራ በመስራት የትምህርት ስራዎችን ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ
- የመምህራን፣ የመምህራን አሰልጣኞች፣ የትምህርት ባለሙያዎችና አመራሮችን የስልጠና ፕሮግራም ማዘጋጀትና መተግበር
- የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች ውጤታማነት መገምገም
- ብቃት ያለው የትምህርት አመራር መስጠት
- ውጤታማ የሆነ አደረጃጀት መፍጠር
- ጥራት ያለውና ውጤታማ የሆነ ውሳኔ መስጠት
- ማሰልጠኛ ተቋማትን በፋሲሊቲዎችና በግብዓቶች ማሟላት፣
- ዕቅድ እና ሪፖርት ዝግጅት መምራት፣ መተግበርና መገምገም
-
Head, Education Language Development Desk
Desk
Mrs. Haregua Mamo
Head, Education Language Development Desk
-
- Monitors the ethical conduct of research activities.
-
- Coordinates the development of policies and strategies for curriculum research
-
- Coordinates and monitors indigenous knowledge and values to be included in the curriculum by research and study.
-
- Coordinates research to ensure that the curriculum takes into account the country's cultural, social and economic trends and needs.
-
- it gives training and awareness manuals for teacher education colleges on teacher education curriculum; it prepares them. Coordinates and monitors trainings.
-
- Conducts a case study on the relationship between non-formal education of adults and general education, and makes corrective actions.
-
- Prepared primary and secondary level learning competencies Competencies content flows, programs will be delivered to regional and city administrations.
-
- Coordinates and directs the monitoring and evaluation of the implementation of the curriculum in accordance with the curriculum standards set at the federal level.
-
- Coordinates to ensure that the prepared textbooks are in accordance with the prepared curriculum.
-
- Coordinates quality testing of the prepared textbooks in selected schools before full implementation.
-
- Coordinates the quality of the prepared textbooks by involving all ministries, regions and relevant stakeholders.
Head, STEAM DESK
Desk
Mr. Tadesse Teressa
Head, STEAM DESK
-
-
- providing practical &technology assisted training for STEAM teachers (capacity building in Steam)
-
- Establishing laboratory management system
-
- Developing and revising training materials
-
- Organize science fair
-
- STEAM conference
-
- Encouraging teachers and students’ innovation strong and continues follow up and support for schools
-
- Region compiling best experience
-