ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ

ሚኒስቴር ዴታ

ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ

ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ

ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ

የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በሚነስቴር ደኤታ የሚመራ ሲሆን በአራት መሪ ሥራ አስፈጻሚና በ17 ዴስኮች የተዋቀረ ዘርፍ ነው።  ዘርፉ የከፍተኛ ትምርትን በማስፋት ጥራት ያለው መማር ማስተማር፣ ምርምርና ፈጠራ እንዲሁም የማህበርሰብ አቀፍ አገልግሎቶችን በመስጠት ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን የማፍራት ሥራ ይሰራ ነው።

የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ

 • የጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ
 • የሥርዓተ-ትምህርትና ኘሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ
 • የመምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ
 • የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ
ተጨማሪ ይመልከቱ

የምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ

 • የምርምርና ስርጸት ዴስክ ኃላፊ
 • የምርምር ስነ-ምግባር ዴስክ ኃላፊ
 • የተቋማት ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዴስክ ኃላፊ
 • የማህበረሰብ ጉድኝትና ሀገር በቀል እውቀት ዴስክ ኃላፊ
ተጨማሪ ይመልከቱ

የአስተዳደር እና መሰረተ-ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ

 • የአስተዳደር ጉዳዮች ዴስክ ኃላፊ
 • የተቋማት አመራር ልማትና አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ
 • የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዴስክ ኃላፊ
 • የስኮላርሽፕና አለማቀፋዊነት ዴስክ ኃላፊ
ተጨማሪ ይመልከቱ

አይቲና ዲጂታል ትምህርት መሪ ሥራ አስፈፃሚ

 • የስኩልኔት አይሲቲ ዴስክ ኃላፊ
 • የትምህርት የመልቲ ሚዲያ ፕሮግራም ዝግጅት ዴስክ ኃላፊ
 • የትምህርት ሚዲያሰተትዱዮ ኦፕሬሽንና አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ
 • የኔትዎርክ ቴክኒካል ዴስክ ኃላፊ
 • ኔተዎርክ ኦፕሬሽን ዴስክ ኃላፊ
ተጨማሪ ይመልከቱ