ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ
ዋና ስራ አስፈጻሚ
ዶ/ር ዘላለም አሰፋ
ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ
አይቲና ዲጂታል ትምህርት መሪ ሥራ አስፈፃሚ
የስኩልኔት አይሲቲ ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ
አይቲና ዲጂታል ትምህርት መሪ ሥራ አስፈፃሚ
የስኩልኔት አይሲቲ ዴስክ ኃላፊ
-
-
-
- በአገሪቱ በሚገኙ የሁለተኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አይሲቲ መሰረተ ልማቶችና አገልግሎቶች እንዲስፋፉ ማድረግ
-
- በአገሪቱ የሚገኙ የሁለተኛእና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከማዕከላዊ የትምህርት ዳታ ሴንተር ጋር እንዲገናኙ በማድረግ የዲጂታል የትምህርት ፕሮግራሞች፣ የዳታ፣ የኢንተርኔት ፣ የኦንላይን ድጋፍ፣ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
-
- የትምህርት አይሲቲ ስርአትን ዘመናዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ምርጥ ተሞክሮዎችን በመቀመር እንዲተገበሩ ማድረግ የትምህርት ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፍላጎቶችን ለመመለስ የሚያስችሉ በተጠኑ ጥናቶች መሰረት ፕሮጀክቶች እንዲቀረጹና በትምህርት ተቋማቱ ወደ ተግባር እንዲገቡ ማድረግ
-
- በሁለተኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመረጃ ሥርዓት እንዲገነባና መረጃዎቹም በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ በታብሌት እና በማንኛውም የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች የተደገፉ እንዲሆኑ ያደርጋል፣
-
- የትምህርት ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የአሠራር ማዕቀፎች/ሮድማፕ/ እንዲቀረፁና እንዲተገበሩ ማድረግ ለክልል ትምህርትቢሮ፣ ለዞን፣ ለወረዳና ትምህርት ጽ/ቤት እና ለትምህርት ቤቶች ባለሞያዎች በትምህርት ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች አያያዝና አጠቃቀማቸው ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠናን መስጠት፣
-
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች በአጠቃላይ ትምህርቱ ዘርፍ ተደራሽ እንዲሆኑ የሚያስችሉ የትግበራ ስልቶች መንደፍና እንዲፈፀሙ ማድረግ፣
-
- የክልል ትምህርት ቢሮዎችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በትምህርት ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ላይ ለሚያጋጥማቸው ቴክኒካል ችግሮች የብልሽት ጥገና ድጋፍ ያደርጋል፤
-
- የትምህርት ይዘት ፕሮግራሞችን በተለያዩ የአፕሊኬሽ ፕላትፎርሞች /ለምሳሌ Learning management system/ለትምህርት ተቋማት ለማድረስ የሚያስችሉ ጥናቶች እንዲጠኑ ያደርጋል፣ በተጨማሪም ለተቋሙ ብሎም ለሀገር በሚጠቅም መልኩ እንዲዘጋጅ በማድረግ በሥራ ላይ እንዲውል አቅጣጫ ይሰጣል፡፡
-
- ከፌደራል እስከ ትምህርት ተቋማቱ ለሚተገበሩ የትምሀርት አይ ሲቲ መሰረተ ልማቶችና ለሚለሙ ሲስተሞች ፖሊሲ፣ የትግበራ ስትራቴጂ፤ ስታንዳርድ እና የአጠቃቀም መመሪያ፣ ሌሎች ሰነዶችን ማጥናት፤ማፀደቅ እና መተግበር
-
-
የትምህርት የመልቲ ሚዲያ ፕሮግራም ዝግጅት ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ
አቶ ሰለሞን ወንድሙ
የትምህርት የመልቲ ሚዲያ ፕሮግራም ዝግጅት ዴስክ ኃላፊ
የትምህርት ሚዲያሰተትዱዮ ኦፕሬሽንና አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ
አቶ ሰፋኒ በርሃኑ
የትምህርት ሚዲያሰተትዱዮ ኦፕሬሽንና አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ
የኔትዎርክ ቴክኒካል ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ
ኤፍሬም ኃ/ማሪያም
የኔትዎርክ ቴክኒካል ዴስክ ኃላፊ
ኔተዎርክ ኦፕሬሽን ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ
ባሲሊዮስ ጥላሁን
ኔተዎርክ ኦፕሬሽን ዴስክ ኃላፊ
-
-
- ሃገራዊ የትምህርት አይሲቲ/ዲጂታል ፖሊሲዎች ፣ ስታንዳርዶች ፣ ስትራቴጂዎችና
ማእቀፎች ግብአት ለሚሆኑ በአይሲቲ/ዲጂታል ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ
- ሃገራዊ የትምህርት አይሲቲ/ዲጂታል ፖሊሲዎች ፣ ስታንዳርዶች ፣ ስትራቴጂዎችና
-
- የመማርማስተማር ፣የምርምር፣ቴክኖሎጂሽግግር፣የአስተዳደራዊና የለዉጥ ስራዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ እንዲደገፍ፤ ተቋማት በኔትዎርክ ማስተሳሰር፡፡
-
- ከፍተኛ ፍጥነት ያለዉ የብሮድባንድ ኢንተርኔት እንዲያገኙ፤ በኢትዮጲያ ትምህርትና ምርምር ኔትዎርከ ዋና ዳታ ማዕከልና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመረጃ መረብ ደንነት እንዲጠበቅ በማድረግ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከዋናው ዳታ ማእከል አስተማማኝ የሆነ የብሮድባንድኢንተርኔት፡፡
-
- የe-learning፣የድጅታልላይበራሪ፣አስፋላጊየምርምርመሰረተልማት (High Performance computing &Hiperconverged Infrastructure )በማእከል እንዲሟላ በማድረግ አገልግሎት መስጠት፤ደህንነታቸዉ የተጠበቀ የክላዉድ አገልግቶችና የአይሲቲ መሰረተልማቶች በዋናዉ ዳታ ማዕከልና በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሟሉ ማድረግነዉ፡፡
-