News Detail
Dec 03, 2020
739 views
የአለም አቀፍ የኤች አይ ቪ ኤድስ እና ፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን ተከበረ፡፡
ቀኑ "ኤች አይ ቪን ለመግታት፤ ዓለም አቀፋዊ ትብብር የጋራ ኃላፊነት" በሚል መሪ ቃል የሚኒስተር መስሪያ ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት ተከብሯል፡
የአለም የኤድስ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ፣ በአገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ ነው የተከበረው፡፡
የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ቀን ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ለ15ኛ ጊዜ ከህዳር 15 ጀምሮ እየተከበረ ይገኛል፡፡