News Detail

የሀገር ውስጥ ዜና
Jan 10, 2021 523 views

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት ዘርፍ በትብብር ይሰራሉ።

የትምህርት ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ፒ ኤች ዲ) አዲሱን በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርቹክስን ተቀብለው አነጋግረዋል። ኢትዮጵያና ፈረንሳይ በትምህርት መስክ በጋራ መስራት በሚችሉበት ጉዳይ ላይ መክረዋል። ሁለቱ ሀገራት በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን የቆየ ግንኙነት አጠናክረው ለመቀጠል ተስ
Recent News
Follow Us