News Detail

የሀገር ውስጥ ዜና
May 20, 2024 1.1K views

ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያን ልኡካን ቡድን በመምራት በእንግሊዙ አለምአቀፍ የትምህርት ፎረም በመሳተፍ ላይ ናቸዉ።

ክቡር ሚኒስትሩ ከተለያዩ የትምህርት ልማት አጋር ድርጅቶች ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር የኢትዮጵያን ትምህርት ሪፎርም ሊደግፉ በሚችሉበት ጉዳዮች ላይ የጎንዮሽ ስብሰባዎችን ያደርጋሉ ።

Recent News
Follow Us