News Detail

የሀገር ውስጥ ዜና
Jul 08, 2024 1000 views

አንጋፋው፣ ስመጥሩና ራስ ገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የዩኒቨርስቲው ቻንስለር ክቡር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለተመራቂ ተማሪዎችና ቤተሰቦቻቸው፣ ለትምህርት ማህበረሰቡ ንግግር አድርገዋል። ያስተላለፉትን መሉ መልዕክት ለማግኘት  https://rb.gy/sthacb