አጠቃላይ ትምህርት

ዋና ስራ አስፈጻሚ

አቶ ዮሴፍ አበራ

አጠቃላይ ትምህርት

የጐልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት መሪ ሥራ አስፈፃሚ

የጐልማሶች መሠረታዊ ትምህርት ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ

ወ/ሮ በቀለች ተስፋዬ

የጐልማሶች መሠረታዊ ትምህርት ዴስክ ኃላፊ


የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም የስርዓተ ትምህርት መዕቀፍ ማዘጋጀት፤የጎልማሶችና መደበኛ ያልሆነ ትምህርት ስልጠና ስትራቴጅማስተግበሪያ መመሪያ እና ጋይድ ላይኖችን ማዘጋጀት ፤ሀገር አቀፍ የብርሃን ምዘና መመሪያ ማዘጋጀት፤የጎልማሶች መሰረታዊ ትምህርት ፕሮግራም አጥጋቢ የመማር ብቃት ማዘጋጀት የአመቻች የስልጠና ማንዋል ማዘጋጀት

መደበኛ ያልሆነና የሕይወት ዘመን ትምህርት ኘሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ

ዴስክ

አቶ ዘላለም አላጋው

መደበኛ ያልሆነና የሕይወት ዘመን ትምህርት ኘሮግራሞች ዴስክ ኃላፊ


  •      የዴስኩን ስትራቴጂክ አቅዶችን በማዘጋጀት፣ በመምራት፤ በማስተባበርና በመገምገም፤ ጥናቶችን በማካሄድና በማስተባበር፤ ፕሮግራሞችን፣ ስትራቴጂዎችንና ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ፣ ምርጥ ተሞክሮዎች እንዲቀመሩና እንዲሰፋፉ በማድረግ፣

 

  •  በመደበኛ ያልሆነ ትምህርት ፕሮግራሞች ማለትም (የማታ ፣የርቀት ትምህርት፣ የተፋጠነ ትምህርት፣ የቤተሰብ አካባቢ ትምህርት፣ የጎልማሶች ስደተኞች ትምህርት ፕሮግራሞች፣  አጫጭር የሙያ ክህሎት ትምህርትና ሥልጠናዎች እንዲሁም የሕይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች) ማስተግበሪያ ስርዓቶችን በመዘርጋት፣ በመከታተል፣ ደንብ፣ መመሪያዎችንና የሥርዓተ ትምህርት ሰነዶችን እንዲዘጋጁ በማስተባበር፤ አቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመምራትና በማስተባበር፤ ቁጥጥር፤ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ

 

  •  የተቋሙን ብቃትና ጥራት በማጎልበት ወጣቶችና ጎልማሶች የሕይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች እንደፍላጎታቸው ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማስቻል የሙያ ክህሎቶቻቸውን በማሻሻልና በማዘመን የኢኮኖሚ አቅማቸውን እንዲያሳድጉና የአገር ምርትና ምርታማነት ማሳደግ ፡፡