News Detail
        
            Jan 16, 2025
        
        
            
            3.2K views
        
    
    
    
    በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች
ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
 
                 
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
        
         
             
             
             
            