ሁለቱ ሚኒስትሮች በውይይታቸው በትምህርት ዘርፍ ስለሚኖረው ትብብር አንሥተዋል። በከፍተኛ ትምህርት፣ በአጠቃላይ ትምህርት እና በመምህራን ሥልጠና ዘርፍ ደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ እንደምትደግፍ የኮሪያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ገልጠዋል።
በኢትዮጵያና ህንድ መካከል በትምህርት ዘርፍ ያለው ትብብር እየተጠናከረ መምጣቱን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ አስታወቁ። የሦስተኛ ዲግሪ ነጻ የትምህርት እድል ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ይፋ ሆኗል።
Dec 20, 2025
የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተደረገላቸው አቀባበል
የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ-ገዝ አድርጎ መልሶ በማቋቋም ሂደት ውስጥ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችና ተግዳሮቶች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
ማስታወቂያ
Dec 15, 2025
በግሪክ ኮሙዩኒቲ ትምህርት ቤት ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ለመፍታት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
Nov 11, 2025
ብዝሃነትና አካታችነትን በማረጋገጥ የዜጎችን እኩል ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ Diversity & Inclusion በሚል ርዕስ ትምህርታዊ ውይይት ተካሂዷል።
Nov 18, 2025
የትምህርት ሚኒስትሩ ከቻይና የመጡ የልዑካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
Dec 05, 2025
እያደገ የመጣውን ሀገራዊ የዜጎች ፍልሰት ለመቀነስ በምርምር ሥርዓት የሚደገፍ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራርን አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Nov 23, 2025