ዜና

ማስታወቂያ

ለሀገር ውስጥ ምርምር ጆርናል አሳታሚዎች የ4ኛ ዙር የጆርናል ፍተሻ ጥሪ

ትምህርት ሚኒስቴር በሀገር ውስጥ የሚታተሙ የምርምር ጆርናሎች ጥራት ለማሳደግ ሲባል የምዘና እና እውቅና አሰራር ሥርዓት መዘርጋቱ ይታወቃል ፡፡
በመሆኑም ከተመሰረተ ሶስት ዓመት የሆነ የምርምር ጆርናልን የምታስተዳደሩና የተከለሰውን የእውቅና አሰጣጥ መመሪያ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተቋማት በጆርናሉ አርታኢ በኩል እስከ ታህሳስ 26 /2015 ዓ.ም ድረስ፡
http://survey.ethernet.edu.et/index.php/115387?lang=en ቅጹን በመሙላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጨማሪ ማብራያ ፡
ethiojournalaccreditation@ethernet.edu.et ላይ ኢሜይል በመላክ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡