ራእይ ተልእኮ እና እሴቶች

ራእይ

ብቁ ዜጋ የሚያፈራ፣ ጥራትና ፍትሃዊነት ያረጋገጠ የትምህርትና ስልጠና ስርአት በቀጣይነት መገንባት ነው!

ተልእኮ

የትምህርት ዘርፉን የማስፈጸም አቅም በመገንባት፣ የብቃት መለኪያዎችን በማውጣትና በማስጠበቅ፣ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርትን በማስፋፋት፣ እንዲሁም ተግባሮቻችንን በህዝብ ግንኙነት ስራ በማገዝ ጥራት ያለው ውጤታማና ፍትሃዊ የትምህርትና ስልጠና ስርአትን ማረጋገጥ ነው፡፡

እሴቶች

  • ውጤታማነት
  • ጥራት
  • ፍትሃዊነት
  • አሳታፊነት
  • አርአያነት
  • የአላማ ጽናት
  • ልቆ መገኝት