NEWS

Our News

Our News Page

በአብዛኛው የሀገራችን አካባቢዎች የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡

የትምህርት ዘመኑ የተሳካ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል፡፡

ያጋጠመንን የትምህርት ጥራት ችግር ለማሻሻልና ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ለመስጠት አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ቁልፍ ሚና እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ትግበራ ፣ በ2015 ዓ.ም ትምህርት አጀማመር እና በተዛማጅ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡

የ12ኛ ክፍል ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ መስጠቱ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተገለፀ፡፡

በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች መሰጠቱ በርካታ ጠቀሜታዎች እንደሚኖሩት የፈተናዎች አገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ ገልፀዋል፡፡

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሁል ጊዜ ተግባር አድርጎ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋና የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጳጉሜ አንድ “የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቀንን “ አስጀምረዋል።

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቀን ደም ለገሡ

ጳጉሜ 1 የበጎ ፈቃደኝነት ቀን አስመልክቶ የጤና ሚኒስቴር፣ የትምህርት ሚኒስቴር እና የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ ባከናወኑት የሙሉ ቀን መርሃ ግብር የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፣የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ እና የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈርያት ካሚል እንዲሁም ከፍተኛ

የትምህርት ማስረጃዎችን በዲጅታል መያዝ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ።

የትምህርት ተቋማትን መረጀ ማስቀመጥና ማሥተዳደር የሚያስችል "ኢ-ስኩል" የተሰኘ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆኗል።

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እያደረገ ያለውን ጥረት አጠናክሮ እንድቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከሃገር አቀፍ ፈተናዎች አገልግሎት የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል።

የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በቀጣይ አመት እንደሚጀምር ተገለፀ።

የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት የሙከራ ትግበራ ከሁሉም ክልሎች እና ከተማ መስተዳድሮች በተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በ2015 ዓ.ም ይጀምራል።

የካናዳ መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ ገለፀ

የትምህርት ሚኒሰትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የካናዳ መንግስት አምባሳደር ከሆኑት ሚስተር ስቴፋኒ ጆቢን ጋር ነሐሴ 19/2014 ዓም ተወያይተዋል።